Alpha And Omega

Alpha And Omega

歌名 Alpha And Omega
歌手 Etsegenet Mekonnen
专辑 Alpha And Omega
原歌词
[00:00.000] 作曲 : Etsegenet Mekonnen Tadesse
[00:08.274] ድምፁ እንደ ቢዙ ዉሃዎች ድምፅ ይመስላል
[00:16.577] ነፍስን እንደ ጅረት በህይወት ቃል ያርሳል
[00:24.898] እግሮቹ በእሳት የነጠረ ናስ ይመስላሉ
[00:33.166] በፅድቅ በእውነት መንገድ በሰላም ይመራሉ
[00:42.104] አልፋ ነው ኦሜጋ
[00:50.354] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[00:59.083] አልፋ ነው ኦሜጋ
[01:07.862] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[01:23.446] አይኖቹ እንደ እሳት ነበልባል ያበራሉ
[01:31.890] ልብን ኩላሊትን የነብስን ጥልቅ ያያሉ
[01:40.047] ከፊቱ የሚደበቅ የሚሰወር ምንድነው
[01:48.581] ድብቅ ሁሉ ግጥ ጨለማው ብርሃን ነው
[01:57.132] አልፋ ነው ኦሜጋ
[02:05.195] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[02:13.641] አልፋ ነው ኦሜጋ
[02:21.948] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[02:47.477] ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[02:55.766] ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[03:04.249] ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[03:12.563] ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
[03:20.645] አልፋ ነው ኦሜጋ
[03:29.349] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[03:36.955] አልፋ ነው ኦሜጋ
[03:45.533] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[03:53.751] አልፋ ነው ኦሜጋ
[04:02.114] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[04:10.601] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[04:18.936] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
[04:27.492] ያለ የነበረ የሚኖር እርሱ ነው
歌词翻译
[00:08.274] 他的声音是众水汇成的和声
[00:16.577] 在生命长河中冲刷灵魂的浮尘
[00:24.898] 双足如熔炉中淬炼的青铜
[00:33.166] 以公义为路标 以真理为归程
[00:42.104]
[00:50.354] 他是欧米茄 是欧米茄
[00:59.083] 是超越时空的永恒存在
[01:07.862] 他是欧米茄 是欧米茄
[01:23.446] 昔在、今在、永在的主宰
[01:31.890]
[01:40.047] 眼眸跃动着不熄的火焰
[01:48.581] 洞穿胸腔里幽深的深渊
[01:57.132] 在他面前 黑暗不过是光的倒影
[02:05.195] 所有隐秘都铺展成透明
[02:13.641]
[02:21.948] 他是欧米茄 是欧米茄
[02:47.477] 是超越时空的永恒存在
[02:55.766] 他是欧米茄 是欧米茄
[03:04.249] 昔在、今在、永在的主宰
[03:12.563]
[03:20.645] (圣哉重复段)
[03:29.349] 圣哉 圣哉 圣哉 圣哉
[03:36.955] 圣哉 圣哉 圣哉 圣哉
[03:45.533] 圣哉 圣哉 圣哉 圣哉
[03:53.751] 圣哉 圣哉 圣哉 圣哉
[04:02.114] (尾声复沓)
[04:10.601] 他是万有的起始与终末
[04:18.936] 是流淌在时间之外的长河
[04:27.492] 昔在、今在、永在的主